Ethiopia Ethiopia flag

map of Ethiopia
Iትዮጵያ ሰው ተፈጥሮ ላይ በሚያደርገው ተጽEኖ ምክንያት የሚወጡ ዓለማቀፍ ካርቦን-ነክ ያልሆኑ የግሪንሃውስ ጋዞች በሚለው EPA ባወጣው ዘገባ ውስጥ በተገኘ መረጃ መሠረት፤ በ2010 ዓ.ም. Iትዮጵያ የምታመነጨው ተፈጥሮ ነክ ሜቴን በዓለም 23ኛ ደረጃ ይዟል። ከብቶች የAገሪቱ ከፍተኛ የሜቴን ምንጭ ሲሆኑ፤ ሰው ተፈጥሮ ላይ በሚያደርገው ተጽEኖ ምክናያት ከሚወጣው ሜቴን፤ በግምት 14 በመቶው —8.87 MMTCO2E— የሚመጣው ከግብርና (ለማዳበሪያ ከሚውል ፍግ)፣ ከቆሻሻ ማጠራቀሚያ ቦታዎችና ከፍሳሽ ውሃ ነው።


Based on data in EPA's Global Anthropogenic Emissions of Non-CO2 Greenhouse Gases report, in 2010, Ethiopia's estimated anthropogenic methane emissions ranked 23rd in the world. While livestock is the country's largest source of methane emissions, approximately 14 percent of its anthropogenic methane emissions—8.87 MMTCO2E—come from agriculture (manure management), municipal solid waste, and wastewater.

Sector Committee Activities

Agriculture

Coal Mines

Municipal Solid Waste

Oil & Gas

Municipal Wastewater

Steering



Loading...